Holy Spirit Movement International Ministries
We serve our generation with full power and authority of the Holy Spirit so that everyone experiences miraculous life and receives true physical healing and to become free from any demonic bondage, thereby preparing believers to live the life of our Lord and saver Jesus Christ.
* * *
እግዚአብሔር መንፍስ ቅዱስ ዛሬም ልዩ ልዩ የፀጋ ሥጦታዎችን ለአማኞች እያካፈለ በሙሉ ሐይልና ሥልጣን ግራ የማያጋባ ተአምራትን በማድረግ፤ ድውያንን በመፈወስ፤ አጋንንቶችን በማውጣትና ሌሎችን አገልግሎቶችን በመፈጸም ትውልድን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እናዘጋጃለን፡፡


ከላይ በምስሉ የሚታየው በመንፈስ ቅዱስ ንቅናቄ ዓለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት በሚደገፉና በተላኩ ሁለት ሚሽነሪዎች በኢትዮጵያ በደቡባዊው ጠረፍ በጅንካ ከሚገኙና ወንጌል ካልደረሰባቸው አከባቢዎች አንዱ በሆነው በምዕኒት የምሥራቹ ቃል ተሰብኮላቸው ጌታን ተቀብለው የውሃ ጥምቀት በመወሰድ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የተጨመሩ ወገኖቻችንን የሚያሳይ ነው። ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን! ለዚህ ትልቅ ዓላማ ራሳቸውን በመለየት ብዙ ዋጋ እየከፈሉ ያሉትን የወንጌል አርበኞች ጌታ በነግር ሁሉ ይባርካችሁ እንላለን።
The above figure shows Baptism Ceremony taken place at Meenit. Meenit is one of the surrounding areas of the City of Jinka at the south coast of Ethiopia where Evangelism is yet to reach out. Two missionaries supported & sent by Holy Spirit Movement International Ministries spread the Good News of Jesus Christ. Many souls accepted Jesus as their personal saviour as the result and baptised to become members of God’s family. Praise the Lord! The Holy Spirit Movement International Ministries would like to thank these heroic evangelists. May God bless you abundantly for paying such huge scarifies for this Great Commission.