About us
Vision of the Ministries
My name is Wosen Girma, servant of Almighty God. I serve God in my local church and beyond within His kingdom. I received the Holy Spirit Movement vision from God a long time ago. However, I had to pray and wait for the owner and leader of the vision, the Holy Spirit, to give me further guidance on how to make this public and share with you.
I am so grateful and blessed for the Lord has put brothers and sisters around me who have always been supporting and encouraging me and contributed a lot for the Holy Spirit Movement vision to become the reality. In this regard, my special thanks go to my wife, people in Ethiopia and here in the UK. My wife, Rahel Simeneh, has always been with me and given unreserved all-round support to move the vision forward.
Objectives of Ministry
- The ministries believe in the immense works of the Holy Spirit in believer’s life in guiding a sinner to regret, repent and believe in Jesus Christ and born again and become a new creation. We do not condemn or object a faith and doctrine of anyone except relentlessly serving and helping believers grow towards Christ,
- The Holy Spirit lives in side of a believer, and they receive the power and gift of speaking in tongues when they are baptised in the Holy Spirit. Therefore, the Holy Spirit Movement International ministries provide regular teachings that help believer understands this and provide every spiritual support possible and pray so that they experience this reality in their daily spiritual life,
- God Holy Spirit gives different gifts of the grace to believers today as well. Our ministries thus serve the generation with full power and authority of the Holy Spirit so that they experience miraculous life and receive true physical healing and to become free from any demonic bondage and prepare them to live the life of our Lord and saver Jesus Christ.
- We believe the 66 Old and New testament Books of the Bible are inspired by Holy Spirit, correct with no limitations and thus has the highest authority for all true and practical matters. We believe and ensure therefore that our supporters and partners who would like to get involved in our ministry understand and accept this,
- The ministries absolutely and strictly believe in God the Father, God the Son, and God the Holy Spirit; One God,
- Our vision believes in God’s justice and His ultimate power and authority in creation, conservation, providence and redemption,
- Holy Spirit Movement International ministries believe that the virgin Mary gave birth to Lord Jesus Christ. And we believe that Jesus is both perfectly divine and perfectly man. He died on the cross, buried and risen on the third day from death with His human body to redeem all mankind. Therefore, we tirelessly teach a believer regardless of their race, gender, colour, or any other backgrounds so that they fully understand the reason why God has called them from this world, and the rewards He has prepared for living Godly life. We teach the truths that help them achieve this too. I call everyone to partner with us and support these ministries and vision without any reference to your local church membership.
የመንፈስ ቅዱስ ንቅናቄ ዓለም አቀፍ አግልግሎት ራዕይ
የመንፈስ ቅዱስ ንቅናቄ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ለረዥም ጊዜ ራእዩን ተቀብዬ በግል በጌታ ፊት ስጸልይበትና ዓላማውንና ሀሳቡን ይፋ ለማድረግ ብዙ ዋጋ የተከፈለበት የራእይን የፊት መሪው መንፈስ ቅዱስ ሲሆን ራሴን እንዲሁም ለዚህ ራዕይ ፊተኛ ሆኖ ይህንን አገልግሎት ከዳር ለማድረሳቸውን ከሰጡ ወንድሞችና እህቶች እንዲሁም በዚህ ባለንበት አገር ያለውን የሥራና የዕለተ ዕለት የኑሮ ሩጫ እንዲችልና እንዲበረታ ያልተቋረጠ ድጋፍና ምክር በመለገሥ ከጎኔ ያልተለየች ባለቤቴና ይህንን ራዕይ ከግብ ለማድረስ የተቻላቸውን ሁሉ ለማድረግ ራሳቸውን አሳልፎ የሠጡኝ በኢትዮጵያ ያሉ ወገኖች ተጠቃሽ ናቸው፡፡
ዓላማውም ከዚህ እንደሚከተለው ነው
- ሀጢአተኛ በሐጢአቱ ተፀፅቶ ንስሐ እንዲገባ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ዳግመኛ በመወለድ አዲስ ፍጥረት እንዲሆን መንፈስ ቅዱስ በህይወቱ እንደሚሠራ የሚያምን እንዲሁም የማንኛውንም የእምነት አቋምና ዶክትሪን የማይቃወም በክርስቶስ የዳኑትን ሁሉ በህይወታቸው ወደ ክርስቶስ እንዲያድጉ ተግቶ የሚሠራ አገልግሎት ነው፡፡
- መንፈስ ቅዱስ በአማኝ ሕይወት ውስጥ እንደሚኖር እና አማኝም በመንፈስ ቅዱስ ሲጠመቅ ሐይልን እንደሚቀበል እና እንዲቀበል ለአማኞች መንፈሳዊ ህይወት የሚተጋ እንዲሁም አማኝ በመንፈስ ተጠምቆ በልሳን እንደሚናገር ሁል ጊዜም በመንፈስ ቅዱስ እንደሚሞላ እንዲሁም እንዲሞላ በትጋት የሚያስተምር አገልግሎት ነው፡፡
- እግዚአብሔር መንፍስ ቅዱስ ዛሬም ልዩ ልዩ የፀጋ ሥጦታዎችን ለአማኞች እያካፈለ በሙሉ ሐይልና ሥልጣን ትውልድን ግራ የማያጋባ ተአምራትን በማድረግ ድውያንን በመፈወስ አጋንንቶችን በማውጣትና ሌሎችን አገልግሎቶችን በመፈጸም ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚያዘጋጅ ራዕይና አገልግሎት ነው፡፡
- ስልሳ ስድስቱን የቡሉይና የአዲስ ኪዳን መጽሐፍትን የያዘውን መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር እስትንፋሳዊ ቃል ምንም ስህተት የማይገኝበት እውነትንና ተግባርን በሚመለከት ሁሉ የመጨረሻው ሥልጣን ያለው እንደ ሆነ እና በአገልግሎቱም መሳተፍ የሚፈልግ ሁሉ ይህንን መቀበልና መተግበር እንዳለበት የሚያምን የመንፈስ ቅዱስ ንቅናቄ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ነው፡፡
- በእግዘዚአብሔር አብ፤ በእግዚአብሔር ወልድ፤ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ መሆኑን አበክራና አጠናክራ የምታምን አገልግሎት ናት፡፡
- በመፍጠር ሥራ፣ ፍጥረትን በመጠበቅ፣ በመግሎጥ ፣በመዋጀትና በመጨረሻው ፍርድ የእግዚአብሔርን ፍፁም ሥልጣንና የበላይነት የሚያምን ራዕይና አገልግሎት ነው፡፡
- ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማሪያም መወለዱን፣ ፍጹም ሰው ፍፁም አምላክ መሆኑን፤ ለሰው ልጆች ቤዛ ሆኖ በመስቀል ላይ መሞቱን፣ መቀበሩን፣ በሦስተኛው ቀን በአካል ከሙታን መነሳቱን የሚያምን አገልግሎት ነው፡፡ በመሆኑም አንድ ክርስቲያን ከዳነ በኋላ በምድር ላይ ሲኖር እግዚአብሔር ከዚህ ከአሁኑ ዓለም ለምን ዓላማ እንደተጠራ የሚረዳበት እንዲሁም የተጠራበትን የህይወት ዓለማ እንዴት እንደሚያሳከ እንዲሁም የተጠራበትን የህይወት ልክ ሲያሳካ የሚያገኘው ወይም ከእግዚአብሐየር የሚቀበለው ሽልማት ዘር ፤ ጾታ ፤ቀለም ሳይለይ ለማስተማር ተግቶ የሚስራ ራዕይ በመሆኑ የማንኛውም ቤተክርስቲያን አባል ሁሉ ከጎን በመቆም ይህንን አገልግሎት መደገፍ እንዲችል ጥሪ አቅርባለሁ፡፡

Wosen Girma
Visionary & founder
ባለራዕይና መሥራች
